Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ohr

Office of Human Rights
 

DC Agency Top Menu

To find support and resources for federal workers, visit fedsupport.dc.gov.

Language Access

The Language Access Program is dedicated to removing language as a barrier to obtaining information and services from the District government.

Know Your Policy

Office of Human Rights

Office Hours
Monday to Friday, 8:30 am to 5 pm

Connect With Us
441 4th Street NW, Suite 570 North, Washington, DC 20001
Phone: (202) 727-4559
Fax: (202) 727-9589
TTY: 711
Email: [email protected]

facebook twitter instagram youtube Agency Performance

የOHR የጁላይ ወርሃዊ ዜና መጽሄት – የዳይሬክተሩ መልዕክት (Amharic)

Date Released: 
Mon, 06/23/2025

የOHR የጁላይ ወርሃዊ ዜና መጽሄት – የዳይሬክተሩ መልዕክት
 

ውድ ነዋሪዎች፣ ጎረቤቶች እና ውዳጆች፦ 

መልካም የፕራይድ ወር፣ ዲሲ! 

ጁን በ2025 የአለም አቀፍ የፕራይድ ከየከንቲባዋ እና ከማህበረሰባችን ጎን ለጎን ለመስሪያ ቤታችን አስደሳች ወር ነበር። የፕራይድ ወር በቀጠለ ቁጥር ቡድናችን ከሀገር ውስጥ እና ከአለምአቀፍ አካላት ጋር በተለያዩ ተፅዕኖ ፈጣሪ ክስተቶች ማለትም የብላክስ ፕራይድ ፣ ትራንስ ፕራይድ ፣ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ፣ የማህበረሰብ ውይይቶች ሰሚት እና ዓመታዊ የዲሲ የፕራይድ  ፕሬድን ጨምሮ በንቃት በመሳተፍ ላይ ይገኛል። የኛን የፕራይድ   እና ደህንነ ፖስተር /Protecting Your Pride and Safety poster/ ወይም የቡድን OHR መጋራትን እና የተደራሽነት መረጃን የማጋራት  በተንን አይተው ይሆናል!

Pages

Subscribe to ohr RSS