COVID-19 Resources in Your Language
Amharic (አማርኛ)
የሰብአዊ መብቶች ቢሮ (ኦፊስ ኦፍ ሁማን ራይትስ) (ኦ.ኤች.አር.) ከተቀረው የዲትሪክት መንግስት ጋር ክፍት ይሆናል። ከእሮብ ማርች 18 ጀምሮ ኦ.ኤች.አር. የዲስትሪክቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተግባር እስካለበት ጊዜ ድረስ ለህዝብ ምናባዊ (ቨርችዋል) አገልግሎቶችን ይሰጣል። ፍላጎቶችዎን ለማሟላት ሌላ ምን በማቅረብ እንገኛለን?