Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ohr

Office of Human Rights
 

DC Agency Top Menu

To find support and resources for federal workers, visit fedsupport.dc.gov.

-A +A
Bookmark and Share

Language Access Public Complaint Form(Amharic)


የቋንቋ ተደራሽነት የመጀመሪያ
የጽሁፍ ቅሬታ መጠይቅ (አማርኛ)
ቀን: ማርች 3/ 2025


 ዓላማ፦

በ 2004 የቋንቋ ተደራሽነት ህግ (“LAA”) መሰረት በቋንቋ ገደብ ምክንያት የተወሰነ ወይም ምንም የእንግሊዝኛ እውቀት የሌላቸውን
አካላት አገልግሎት መከልከል ለ ዲሲ መንግስት ኤጀንሲዎች፣ ዲፓርትመንቶች፣ ፕሮግራሞች ወይም የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጧቸው
ተቋማት 1 ህገ ወጥ እንደሆነ ይደነግጋል። እርስዎ ወይም ሌላ ሰው የቋንቋ አገልግሎቶች እንዳያገኙ ተከልክለው የሚያውቁ ከሆነ
ቅሬታ ለማስገባት የዲሲ ሰብአዊ መብቶች ቢሮን ያግኙ። እባክዎ ይህን የጽሁፍ ቅሬታ መጠይቅ ኦንላይን ወደ
[email protected]ኢሜይል ይላኩ ወይም በአካል ወደ 441 4th Street NW, Suite 570N, Washington DC, 20001 ይምጡና
ያነጋግሩን። የቋንቋ ተደራሽነት የመነሻ/የመጀመሪያ የጽሁፍ ቅሬታ መጠይቅ ቅጽ በዲሲ የሰባዊ መብቶች ቢሮ/OHR/ ድረገጽ
በአማርኛ ቋንቋ ይገኛል።

መመሪያዎች
የመነሻ/የመጀመሪያ የጽሁፍ ቅሬታ መጠይቅ ሲቀርብ የቋንቋ ተደራሽነት ፕሮግራም ዳይሬክተሩሙሉ ምርመራ ከመጀመሩ በፊት
ቅሬታ አቅራቢው የሚፈልገውን የቋንቋ እርዳታ ማግኘቱን ለማረጋገጥ ይሞክራል። የተሟላ የመነሻ/የመጀመሪያ የጽሁፍ ቅሬታ
መጠይቅ ማቅረብ ለህጋዊ ገደቦች ሁሉንም መብቶች ያስጠብቃል። የLAA ጥሰት አጋጥሞኛል ብለው ካመኑ እባክዎን በተቻለዎት
መጠን የሚከተለውን ቅጽሙሉ በሙሉ ይሙሉ። ይህ ቅጽ በቋንቋ ተደራሽነት ዳይሬክተሩ የግምገማ መስፈርቶች መሟላታቸውን
እና ተቀባይነት ማግኘቱን በ OHR ለመወሰን ነው። በግራ በኩል በኮከብ ምልክት (*) ምልክት የተደረገባቸው መስኮች አስፈላጊ
መስኮች ናቸውና መሞላትና መጠናቀቅ አለባቸው።