Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ohr

Office of Human Rights
 

DC Agency Top Menu

To find support and resources for federal workers, visit fedsupport.dc.gov.

-A +A
Bookmark and Share

የማበረታቻ ደመወዝ የሚያገኙ ሠራተኞችን በተመለከተ የፍትሃዊነት ማሻሻያ ህግ


Monday, January 31, 2022

የማበረታቻ ክፍያዎችን እንደ ደመወዝ ለሚቀበሉ ሠራተኞች መብቶች እና ጥቅማጥቅሞች የማበረታቻ ደመወዝ የሚያገኙ ሠራተኞች የፍትሃዊነት ማሻሻያ ህግ (TWWF) የማ በረታቻ ክፍያዎችን እንደ ደመወዝ የሚያገኙ ግለሰቦችን የሚቀጥሩ የዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ አሰሪዎች መብቶቻቸውን እና ጥቅማጥቅሞቻቸውን በተመለከተ ለሠራተኞቻቸው እንዲያሳውቁ ይጠይቃል። እነዚህን መብቶች የሚያቀርቡ የተወሰኑ ህጎች ተፈጻሚ እንዲሆኑ በሰብዓዊ መብቶች ቢሮ (OHR) ይደረጋሉ እና ሌሎቹ ደግሞ በሥራ ቅጥር አገልግሎት መምሪያ (DOES) ተፈጻሚ እንዲሆኑ ይደረጋሉ።