Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ohr

Office of Human Rights
 

DC Agency Top Menu

Note de la directrice - juin 2026 (French)

Date Released: 

Note de la directrice - juin 2026

Le Mois des Fiertés est une célébration de la résilience, de la créativité et des contributions des communautés LGBTQ+, ainsi qu’un rappel que notre travail n’est pas achevé.  Chaque mois de juin offre l’occasion de reconnaître à la fois les progrès accomplis et les obstacles qui subsistent encore afin que chaque personne, indépendamment de son orientation sexuelle, de son identité de genre ou de son expression de genre, puisse vivre, travailler et s’épanouir pleinement en étant elle-même.

የዲሬክተር ማስታወሻ- ጁን (June) 2026 (Amharic)

Date Released: 

የዲሬክተር ማስታወሻ- ጁን (June) 2026

ፕራይድ ወር  (Pride Month ) ወይም የኩራት ወር፤ የኤል ጂ ቢ ቲ ኪው + ( LGBTQ+) ማህበረሰብ የመቋቋም አቅም፣ የፈጠራ ችሎታና የተደረጉ አስተዋጽኦዎች የሚንጸባረቁበትና ኤል ጂ ቢ ቲ ኪው + ( LGBTQ+) ማህበረሰብን በተመለከተ የሚሰራው ስራ ው ገና እንዳልተጠናቀቀ ጎልቶ የሚያሳይ ክብረ በዓል ነው። የጁን  ወር፤ እስከአሁን የተደረሰውን ዕድገት ለመረዳትና እያንዳንዱ ሰው የጾታ ዝንባሌው፤ የጾታ አመለካከቱና ማንነቱ ያም ሆነ ይህ፤  በስላም የሚኖርበት፣ የሚሰራበትና እውነተኛ ማንነቱን ጠብቆ ወደ ፊት ለመራመድ እንዳይችል የሚያደርጉ ገና ያልተወገዱ ጋሬጣዎችን ለይቶ ለማወቅ የሚችልበት ዕድል የሚሰጥ ነው።

Subscribe to