Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ohr

Office of Human Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የዳሬክተሩ ማስታወሻ (Amharic)

Wednesday, October 26, 2022

ለክቡራን የዲሲ ነዋሪዎች፣ ጎረቤቶች፣ እና ወዳጆች በሙሉ:-

መልካም ፎል! ኦክቶበር ብዙ የምናከብራቸው እና የምንደግስባቸው ነገሮችን ይዞ ነው የሚመጣው፤ ለምሳሌ የሂስፓኒክ ሄሪቴጅ፣ ቀደምት ሰዎች፣ አካልጉዳተኝነት በስራ፣ የ ኤልጂ ቢቲኪው(LGBTQ) ታሪክ እና ብዙ ሌሎች ነገሮችእኛ በዚህ በሰብአዊ መብቶች ጽሕፈት-ቤት የምንሰራ ሰዎች፣ 2022 በጀት አመት ወደ ማጠናቀቅ እና  ወደ 2023 በጀት አመት ለመሻገር በቀረብንበት በዚህ ወቅት ቁርጠኛ እና ስራቸውን በጥልቅ ተነሳሽነት የሚሰሩ ሰራተኞቻቸውን የስራ ውጤቶች በመዘከር ላይ እንገኛለን

በበጀት አመቱ መጀመሪያ ክቶበር 2021 ላይ፣ የዲሲ የሰባዊ መብቶች ጽሕፈት-ቤት (ኦ ኤች አር) ብዙ ነገሮችን ለማሳካት አቅዶ የነበረ ሲሆን ከነዚህ ስኬቶች ውስጥ ጥቂቶቹን አሁን ለእርስዎ ሳጋሮት ኩራት ይሰማኛል  2022 በጀት ውስጥ በብዙ አዳዲስ ሕጎች እና የፕሮግራም ዘርፎች በመታገዝ ኤች አር በእድገት እና ተሃድሶ  ምእራፍ ላይ ነው የነበረውእድገቱን ለማስቀጠል፣ ኤች አር 20 አዳዲስ ሰራቶችን መልምሎ የቀጠረ ሲሆን ይህም የኤጀንሲውን አቅም39% ከፍ እንዲል አድርጎታል ይህ እድገት በበኬዝ አጣሪዎቻችን ላይ የነበረውን የኬዝ ጫና በ 37% እንዲቀንስ አድርገዋል ተጨማሪ ሰራተኞችን ስንጨምር፣ ኤች አር ሕግ ክፍል ሰራተኞች  ብዙ ስራዎችን ከዲ.. ሰብአዊ መብቶች ሕግ ጋር የተሳሰሩ እንዲሆኑ ለማድረግ የጸረ-አድልዎ ፖሊሲዎቻቸው አና ተግባሮቻቸው ላይ ትልቅ ለውጦች ለማድረግ የተስማሙባቸው ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረቱ ብዙ ሕግ የማክበር ስምምነቶች እንድያደርጉ ማድረግ ተችሏል

ኤች አር የወጣቶች መተናኮልን ለመከላከል የሚጠቅሙ ሪሶርሶች ላይ በመስጠት ትኩረት አድርጎ ሲሰራ ነበር እናም እኛ ከዲ.. ህዝባዊ ቤተ-መጽሐፍት ጋር በመተባበር ከ1,400 በላይ የመተናኮል መረጃ የያዙ ወረቀቶች እና ሌሎች 1,400+ ወላጆች መተናኮልን የሚከላከሉባቸው መንገዶች የያሳዩ ብሮሸሮች ማሰራጨታች ስገልጽ ኩራት ይሰማኛል እነዚህ ሰነዶች በእኛ ድረገጽ እዚህ ይገኛሉ

ኤች አር ላይ ከተቀጠሩት አዳዲስ ሰራተኞች በተያያዘ. ቡድኑ የሰብአዊ መብቶች ግንኙነት ስልጠናን እንደገና ለማደስ ጥረት አድርጓልዘንድሮ 143 አዳዲስ ሂዩማን ራይት ሊያዘንስ (HRLs) አሰሰልጥነናል ይህ ስልጠና ለሁሉም ሰዎች ክፍት ነው፣ እናም እርስዎ ያልተሳተፉ እንደሆነ፣ ቀጣይ የሂዩማን ራይት ሊያዘንስ (HRL) ስልጠናችንን እንዲከታተሉ አበክሬ አበረታታዎታለሁ እስከዚያው ድረስ፣ መጪ ስልጠናዎቻችንን በተመለከተ የዜና መጽሔቶቻችን ላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ

በመጨረሻ፣ ኤች አር አሁን ክርኤቲንግ ሴፈር ስፔስ ፕሮግራም” (CSSP) ተብሎ የሚጠራ አዲስ ፕሮግራም ጀምሯል፤ ይህ ፕሮግራም ደሞዝን ከተጨማሪ ጥቅማጥቅም ጋር የሚከፍል ኢንዳስትሪ ላይ የጾታዊ ትንኮሳ/ጥቃት ስልጠና ለሚሰጡ አሰልጣኞች እና የረጅም ጊዜ ሕክምና የሚሰጡ ተቋማት ላይ የሰብአዊ መብቶች ስልጠና የሰጡ አሰልጣኞች የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት የመስጠት ሀላፊነት የተሰጠው ፕሮግራም ነው የረጅም-ጊዜ ተቋማዊ ስልጠናዎች ወሲብ ነክና  እና ጾታዊ ማንነት ወይም መግለጫ አድልዎ ላይ ትኩረት የያደርጉ ከ 2022 በጀት አመት መጨረሻ አንስቶ፣ ኤች አር  የወሲባዊ ትንኮሳ በተመለከተ ስልጠናዎች የሚሰጡ 40 ፕሮፌሽናል አሰልጣኞች ያሰለጠነ ሲሆን በመጀመሪያ ወር የሕግ አክባሪነት (ኮምፕሊያንስ) ግምገማው ጊዜ፣ ኤች አር 150 በላይ የወሲባዊ ትንኮሳ ፖሊሲዎች ከንግድ ድርጅቶች ተቀብሏል

በጣም ብዙ የምናጋራ ነገሮች አሉ ስለዚህ አይኖች2022 በጀት አመት አመታዊ ሪፖርታን ላይ ያድርጉ፣ እስከዚያ ድረስ የእኛን የ 2021 በጀት አመት  የኦ ኤች አር  አመታዊ ሪፖርት የእኛ ኤች አር ስላው እድገት የበለጠ ለማወቅ  ማንበብ  ይችላሉ  እስከዚያው ድረስ፣ ኤች አር ከሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በመተባበር ዲሰምበር ላይ በሚደረገው የ 2022 ሰብአዊ መብቶች በአል ላይ አካባቢያችን ተምሳሌት ሆኑ ጀግኖ እውቅና ለመስጠት ሶስት የማህበረሰብ ሽልማቶች ይሰጣልእርስዎ የውቁትን ሰው እንዴት እጩነት መጠቆም እንደሚችሉ የበጠ ለማወቅ  እባክዎ እዚህ  ያለውን ሊንክ በመጫን ደረጻችንን   ይጎብኙ

እንደምሁልጊዜው ደማቅ እና አስተማማኝ ኦክቶበር እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

የእርስዎ አገልጋይ፣

 

ሕኒን ክሂንግ