Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ohr

Office of Human Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የኦህዴድ መስከረም 2022 የዳይሬክተር ማስታወሻ

Thursday, September 22, 2022

የኦህዴድ መስከረም 2022 የዳይሬክተር ማስታወሻ


ውድ ነዋሪዎች፣ ጎረቤታሞች ና ወዳጆች።

ሴፕቴምበር የተለያዩ ዝግጅቶች የሚካሄዱበትና የሚከበሩበት ወር ነው ፦ የ ሰመር የመጀመሪያ ቀን፣ ወደ ትምህርት ቤት መመለስ እና የ ሰመር ስፖርቶች ዳግም መምጣት፣ ሃሎዊን የምናከብርበት ቀን ምቅረብ ፣ እና የበዓል ወቅት። መስከረም ወርሃዊ የአፍሪካ ቅርስ ወር እና የብሄራዊ የሂስፓኒክ ቅርስ ወር (ከሴፕቴምበር 15 እስከ ጥቅምት 15) የሚታሰብበት ነው። እነዚህ ክብረ በዓላት እያንዳንዱ ቡድን በታሪክ ውስጥ ያደረጋቸውን አስተዋጾ ያጎላሉ እንዲሁም ያከብራሉ። ዋሺንግቶን ዲሲ ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ የበርካታ ልዩ ልዩ ባህሎች  መነሃሪያ ፣ ይህም ጊዜ ወስደን ስለእነዚህ ባህሎች ለመማማር  እንዲሁም በአክብሮት ለማክበር ልዩ መድረክ ይሆናል ማለት ነው

እዚህ በ OHR ውስጥ፣ ጭፍን ጥላቻን ለማስቆም እና መድልዎን ለማስቆም ያለመታከት የማስተማር ጥረታችንን ቀጥለናል ። በ 2022 በጀት አመት (FY 2022) እየሰራባቸው የነበሩትን አስደናቂ ነገሮች ሁሉ ለማካፈል ዝግጁ ባንሆንም፣ ማካተት እና ፍትሃዊነት በስራ ቦታ እና በማህበረሰባችን ውስጥ ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ሁሉም ሰው ውይይ ላይ በስፋት እንዲሳተፍ ለማበረታታት እንወዳለን። ነዚህ  ንግግሮች በተለምዶ በታሪክ የተገለሉ ቡድኖች ላይ ጭፍን ጥላቻ እና መድልዎ ሊያስከትሉ የሚችሉ ቃላትን እና ባህሪዎችን በሌሎች ዘንድ በይፋ እውቅና እንዲያገኙ ማድረግ ጠንካራ የመጀመሪያ እርምጃ ሊሆን ይችላ

ለምሳሌ፣ Dia de Los Muertos  [የሙታን ቀን) ጥቅምት 31-ህዳር 2] ቤተሰቦች የሟች ዘመዶቻቸውን ነፍስ ለአጭር ጊዜ በድጋሜ የሚያስቡብት እና ምግብ፣ መጠጦች እና ክብረ በዓላት ያካተተ የሜክሲኮ በዓል ነው። በጣም ከሚታወቁት ምልክቶች መካከል ሁለቱ ብዙውን ጊዜ በሃሎዊን ማስጌጫዎች ውስጥ የሚጠቀሙባቸው ካላካስ (አእጽምት) እና ካላቬራስ (ራስ ቅሎች) ናቸው። የሃሎዊን ሌላ አማራጭ አይደለም፣ ባህላዊ ልብሶች ወይም ምልክቶች እንደ አልባሳት ሊጠቀሙበት አይገባም።

National Museum of the American Latino; የ Fondo del Sol Visual Arts Center ; ወይም የአሜሪካ ጥበብ ሙዚየም በመጎብኘት፣ ስለ ስፓኒሽ እና ላቲኖ/ና ባህሎች በመማር ብሔራዊ የሂስፓኒክ ቅርስ ወርን በሚያስደስት ሁኔታ መንፈስ ማክበር እና ታስቦ እንዲዊል ማድረግ እንችላለን። የጓቲማላ 200ኛ የነጻነት በአል ለማክበር የአንድ ቀን የባህል ፌስቲቫል ለማስተናገድ ከጓቲማላ ኤምባሲ እና ላ ኮሴቻ (La Cosecha ) ጋር ቡድን  ሲያዘጋጁ NOVA BOSSAን መቀላቀል ይችላሉ። ውስጥ ጊዜ ያሳልፋሉ? (እንደገና) Selena፣ Encanto፣ Coco፣ አንድ ታላቅ ሰው፣ Southwest of Salem፣ ወይም፣ ወይም In the Time of the Butterflies ማየት ይችላሉ።

በመጨረሻም በዶሎሬስ ሁዌርታ (Dolores Huerta) አባባል ልሰናበታችሁ፣ በምድር ስንኖር “ነገሮችን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ዓለምን የተሻለች የመኖሪያ ቦታ ለማድረግ ህይወታችንን ጭምር መክፈል  ይኖርብናል

 

Hnin Khaing

ተጠባባቂ ዳይሬክተር