Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ohr

Office of Human Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የዲሲ መንግስት አማርኛ ይናገራል

Last Date:


Details: 

ከ10 አመት በፊት ዲሲ፤ በራስዎ ቋንቋ  መንግስታዊ የሆኑ አገልግሎቶቸን እና መረጃዎችን ለማግኘት የሚያስችል መብት የሚሰጥ “በራስ ቋንቋ አገልግሎት የማግኘት ድንጋጌ” ማውጣቱን ያውቃሉ?

በራስ ቋንቋ አገልግሎት የማግኘት ድንጋጌ ፲ (10ኛ) ዓመት ክብረ በዓል ለማክበር አብራችሁን  ሁኑ

ቅዳሜ ሰኔ ፪፩ (21) ፳፩፬ (2014) እ.ኤ.አ

ስለ በራስ ቋንቋ አገልግሎት ማግኘት የንኡስ ቡድን ውይይት

10am – 1:30pm  ውይይት እና ምሳ [ቀድሞ ቦታ ማስያዝ፣ መመዝገብ ያስፈልጋል -ነጻ]

በራስ ቋንቋ አገልግሎት የማግኘት ልምዶትን  ያካፍሉ

ስለመብትዎ ይወቁ

መንግስት በቋንቋዎ በተሻለ እንዲያገለግሎት ተጽዕኖ ያድርጉ

የማህበረሰብ  ውይይትና የምሳ መስተንግዶ ላይ ለመሳተፍ ቀድሞ ቦታ ማስያዝ፣ መመዝገብ ያስፈልጋል፤ http://bit.ly/1pgHL4O

የአውደ ርዕይና ባዛር ዝግጅት

1:30pm – 4:00pm [ለህዝብ ክፍት ነው- ነጻ]

የመንግስት እና ማህበረሰብ አገልግሎቶች

የጤና ምርመራ

የልጆች ጨዋታዎች

ስጦታዎች

መዝናኛ

Raymond Recreation Center

3725 10th St NW, Washington, DC 20010

[ከ ጆርጅያ አቬኑ/ፒትወርዝ ሜትሮ ስቴሽን፣ ሶስት ብሎክ አልፎ]

የአውቶብስ መስመር፡ 60, 62, 63, 64, 70, 71,79, H8

የማህበረሰብ  ውይይትና የምሳ መስተንግዶ ላይ ለመሳተፍ ቀድሞ ቦታ ማስያዝ፣ መመዝገብ ያስፈልጋል፤ http://bit.ly/1pgHL4Oየአካል ጉዳት ድጋፍ፣ አስተርጓሚ ወይም  በስልክ ቦታ ለማስያዝ የሚፈልጉ ከሆነ እስከ  ሰኔ ፩፱ (19) እ.ኤ.አ ድረስ በስልክ ቁጥር 202-727-0892 ይደዉሉ ወይም ኢሜይል  [email protected] ያድርጉ።